General Service Officer

Position:

Organization: Das Outsourcing Partners Service plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በንግድ አስተዳደር፣ ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2 - 3 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • አድራሻ ፡ ገርጂ ኢምፔርያል አዲስ አበባ ኢትዮጲያ

  • የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የኪራይ ንብረቶችን ቁጥጥር፣ ፍተሻ (ምርመራ) ማደረግ

  • ከተከራዮች ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን እና ተከታታይ የጥገና ስራዎችን በቅርበት ማገዝ

  • ለደንበኞች እና ለተከራዮች ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ጥያቄዎችን መመለስ እና ለሚነሱ ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ማቅረብ

  • ሕጋዊ የመንጃ ፈቃድ በመያዝ እንደ አስፈላጊነቱ ሰነዶችን፣ ሠራተኞችን ወይም ደንበኞችን በታማኝነት ማጓጓዝ።

  • ከውጭ አገልግሎት ሰጭ አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችና የስራ ሂደቶች የተሳለጡ እንዲሆኑ ማድረግ

ክህሎቶች

  • ጠንካራ የመግባባትና የግንኙነት ክህሎት ያለው/ላት

  • በአንድ ጊዜ ብዙ ስራ ማከናወንና ቅድሚያ መስጠት ችሎታ ያለው/ላት

  • የኪራይ ንብረት ሂደቶችና የአውትሶርሲንግ አገልግሎቶች መሰረታዊ እውቀት ያለው/ላት

  • ችግር መፍትሄ አቅጣጫ ከትክክለኛ ትኩረት ጋር የመስጠት ክህሎት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በንግድ አስተዳደር፣ ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኪራይ ንብረቶችን ቁጥጥር፣ ፍተሻ (ምርመራ) ማደረግ - ከተከራዮች ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን እና ተከታታይ የጥገና ስራዎችን በቅርበት ማገዝ - ለደንበኞች እና ለተከራዮች ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ጥያቄዎችን መመለስ እና ለሚነሱ ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ማቅረብ - ሕጋዊ የመንጃ ፈቃድ በመያዝ እንደ አስፈላጊነቱ ሰነዶችን፣ ሠራተኞችን ወይም ደንበኞችን በታማኝነት ማጓጓዝ - ከውጭ አገልግሎት ሰጭ አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችና የስራ ሂደቶች የተሳለጡ እንዲሆኑ ማድረግ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Jun 19, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1