General Maintenance Worker
Position:
Organization: FDRE Public Procurement and Property Authority
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 11500
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
ደረጃ 3 /10+3/ በኤሌክትሪሲቲ፤ ቧንቧና ሳኒታሪ፤ እንጨት ሥራ፤ ኮንስትራክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡4 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
Job Requirements ደረጃ 3 /10+3/ በኤሌክትሪሲቲ፤ ቧንቧና ሳኒታሪ፤ እንጨት ሥራ፤ ኮንስትራክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።)Deadline: Mar 24, 2026, 12:00 AM
Location: 6 kilo
Amount: 1
