Position: Full Time
Organization: Yonatan BT Furniture
በፈርኒቸር ሜኪንግ የተመረቀ ወይም 8ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
ወንድ ብቻ
አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይችላለሉ +251112707030/ +251911516843
Deadline: Dec 31, 2022, 12:00 AM
Location:
Amount: Not Specified