Food Preparation Worker

Position:

Organization: Addis Ababa Bureau of Women, Children & Social Affairs

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 7159

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 2

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Deadline: Mar 20, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1