Executive Secretary I

Position:

Organization: Ethiopian Defense University

Not Specified

  • ብዛት:1

  • ደምወዝ: 7424 ብር

  • የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት

  • የስራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ

የስራ መስፈርቶች

  •  የት/ት ዝግጅቶች፡ ቴክኒክ እና ሙያ ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በጸህፈት እና የቢሮ አስተዳደር፣ ሴክረተሪያል ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ: 4 አመት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ኃብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ dhrd@etdu.edu.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Level 3 or Diploma in Clerical and Office Administration, Secretarial Science in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ኃብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ dhrd@etdu.edu.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Apr 12, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue