Electronic Transactions Tax Collection and Monitoring Officer III

Position:

Organization: Addis Ababa City Administration Revenue Bureau

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት አስተዳደር፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፐሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ታክስ ፖሊሲ እና አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች 

  • የስራ ልምድ፡ 2- 4 ዓመት

  • ብዛት፡ 6

  • ደመወዝ፡ 17309

  • የስራ ቦታ ፡ ዋና መ/ቤት እና በስሩ ባሉት 17 ቅ/ ቤቶች

  • የቤት አበል እና የሙያ አበል፡ 10,369 እና 4916  

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከ8ኛ ክፍል ካርድ ጋር ኦሪጅናልና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ከግል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ የተመረቁ ከሆኑ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት ለዲግሪ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.2 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለማስተርስ አመልካቾች ለዲግሪ የተቀመጠውን ዝቅተኛ ነጥብ ማሟላት አለባቸው፡፡ በተጨማሪም የስራ ልምድ በሚጠይቁ የስራ መደብ ላይ የምታመለክቱ አመልካቾች ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ እና ከሚሰሩበት መ/ቤት የስነ ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ መስሪያ ቤቱ ለቀው የተዘጋ ከሆነና መረጃ ካሎት ከሚኖሩበት ቀበሌ ማጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት ያልበለጠ መሆን አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0115575618 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬንቲግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት አስተዳደር፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፐሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ታክስ ፖሊሲ እና አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከ8ኛ ክፍል ካርድ ጋር ኦሪጅናልና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ከግል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ የተመረቁ ከሆኑ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት ለዲግሪ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.2 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለማስተርስ አመልካቾች ለዲግሪ የተቀመጠውን ዝቅተኛ ነጥብ ማሟላት አለባቸው፡፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡

Deadline: May 10, 2026, 12:00 AM

Location: Mexico

Amount: 6