Position:
Organization: Unity Park Ethiopia
ብዛት፡ 1 (አንድ)
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡በኮንትራት
የት/ት ደረጃ፡ ቴክኒክ እና ሙያ ደረጃ 2 በሴክረተሪያል ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ የትምህር መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6/4 አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአንድነት ፓርሎች ኮርፖሬሽን የአንድነት መኪና ማቆሚያ የብቃት እና በሰው አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118578719 ይደውሉ።
Deadline: Apr 24, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1