Electric Car Service Driver
Position:
Organization: Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service
Not Specified
ብዛት፡6
ደመወዝ፡ 8478
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ በቀድሞ12ኛ ክፍል ፣ በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቀ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም 1/3ተኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ፣ የታደሰ መንጃ ፍቃድ እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ኮፒ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ሰርተፊኬት በመያዝ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
የማመልከቻ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ሰዓትና ከሰዓት ከ7፡ 30-11፡30 ሰዓት እንዲሁም ዓርብ ጠዋት ከ2፡30-5፡30 ሰዓትና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30
Job Requirements በቀድሞ12ኛ ክፍል ፣ በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቀ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም 1/3ተኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት የቤት አበል፡ 400 How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ፣ የታደሰ መንጃ ፍቃድ እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ኮፒ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ሰርተፊኬት በመያዝ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ የማመልከቻ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ሰዓትና ከሰዓት ከ7፡ 30-11፡30 ሰዓት እንዲሁም ዓርብ ጠዋት ከ2፡30-5፡30 ሰዓትና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30Deadline: Mar 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 6
