E-commerce and Digital Entrepreneurship Specialist IV

Position:

Organization: Ministry Of Innovation and Technology

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ አይሲቲ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 21238
  • ደረጃ፡ XV
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት ለአንድ አመት እንደ አስፈላጊነቱ የሚታደስ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ አይሲቲ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 2, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1