Driver VI ( High Bed /Low Bed)

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች:

የትምህርት ደረጃ፡ 10 ኛ ክፍል/12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 5ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡ ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ 10 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራ

ዋና ዋና ሃላፊነቶች

  • ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት
  • ጭነትን መጫን፣ መውረድና መጠንቀቅ
  • ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር
  • የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ
  • ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት
  • የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል
  • ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements 10 ኛ ክፍል/12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 5ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ሃላፊነቶች - ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት - ጭነትን መጫን፣ መውረድና መጠንቀቅ - ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር - የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ - ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት - የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል - ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: May 13, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1