Driver IV

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች:

የትምህርት ደረጃ ፡12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡ ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ 2-6 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራ

ዋና ሃላፊነቶች

  • ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት

  • ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር

  • የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ

  • ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት

  • የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል

  • ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ

የማመልከቻ መመርያ፡

ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ገርጂ ኢምፔሪያል የቀድሞ ውሃ ልማት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በአካል መታቹ ማመልከት ትችላላቹ፡፡

Job Requirements 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ሃላፊነቶች - ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት - ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር - የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ - ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት - የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል - ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ How to Apply ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ገርጂ ኢምፔሪያል የቀድሞ ውሃ ልማት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በአካል መታቹ ማመልከት ትችላላቹ፡፡

Deadline: Mar 27, 2026, 12:00 AM

Location: Gerji

Amount: 10