Driver I (DumpTruck)

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ተኛ ደረጃ( ደረቅ 2) መንጃ ፈቃድ ያለው

  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት እና ከዚያ በላይ ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው

  • ብዛት፡ 3

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ተሽከርካሪን በጥንቃቄ እና በሙያዊ መንገድ መንዳት

  • ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ የተሽከርካሪ ቴክኒካዊ ፍተሻ ማድረግ

  • የጭነት ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና መያዝ

  • የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል

  • የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ

  • የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ

  • ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት

  • የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል

  • ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4ተኛ ደረጃ (ደረቅ 2) መንጃ ፈቃድ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ተሽከርካሪን በጥንቃቄ እና በሙያዊ መንገድ መንዳት - ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ የተሽከርካሪ ቴክኒካዊ ፍተሻ ማድረግ - የጭነት ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና መያዝ - የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል - የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ - የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ - ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት - የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል - ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: Jun 18, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 3