Driver I

Position:

Organization: Dashen Bank

Not Specified

የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/MD/002/26

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 15/04/2026

የስራ መስፈርቶች

ትምህርት ደረጃ ፡
  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በአቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች

  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ

  • ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የስራ ቦታ፡ መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ

ክህሎቶች

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር

  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት

  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን

የማመልከቻ መመሪያ

ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡- THIS LINK

ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ፡ 0342406175 

ከመጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 08 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ  ማመልከት ይቻላል፡፡

Job Requirements በቀድሞው 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ወይም 10+1 በአውቶ ሜካኒክ ወይም በአቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች እና ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት How to Apply Click the apply button below

Deadline: Apr 16, 2026, 12:00 AM

Location: , Tigray

Amount: 1