Driver I

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች:

የትምህርት ደረጃ ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡ ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ ከ 2-6 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት
  • ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር
  • የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ
  • ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት
  • የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል
  • ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ተሽከርካሪን በጥንቃቄ መንዳት - ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ ተሽከርካሪ መመርመር - የጭነት ሰነዶችን መሙላትና መያዝ - ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ጋር መግናኘት - የመንገድ ደህንነት ህጎችን መከተል How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: May 13, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1