Digital Technology Strategy Specialist IV

Position:

Organization: Ministry Of Innovation and Technology

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 21238
  • ደረጃ፡ XV
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ለአንድ አመት እንደ አስፈላጊነቱ የሚታደስ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለነለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251936694889 ወይም +251913074741 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 2, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1