Crop Development Expert

Position: Full Time

Organization: Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Not Specified

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአዝርዕት ሳይንስ/ በአዝርዕት ልማትና ጥበቃ ቴክኖሎጂ/ በእፅዋት ሳይንስ/ በዘር ቴክኖሎጂ ወይም በሌላ አግባብ ባለው ሙያ ሁለተኛ/ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት
  • ብዛት: 2

ደመወዝ: 10,256

የሥራ ቦታ: ኮፈሌ/ነቀምቴ

How to Apply

  • ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከተሟላ cv እንዲሁም አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከታች በተገለጸው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ኮምፕሌክስ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና ጽ/ቤት
  • የሰው ሀብት አቅርቦት እና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 004
  • የመመዝገቢያ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ አርብ ፡- ጠዋት 2፡00 – 6፡00 ከሰዓት 7፡00 – 10፡00 ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የደመወዝ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114427239 መልእክት ሣጥን ቁጥር ፡ 6898
  • የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


Deadline: Mar 16, 2022, 12:00 AM

Location:

Amount: Not Specified

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue