Communications Team Leader

Position:

Organization: Federal Supreme Sharia Court

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ ዓለምአቀፍ ግንኙነት፣ በህዝብ ግንኙነት፣ በህዝብ ግንኙነት እና ፖለቲካል ሳይንስ፣ በቋንቋ፣ በስነ ጽሑፍ እና ቋንቋ፣ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ፤ ከዚህ ውስጥ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት በከፍተኛ ባለሙያነት የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 27589
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ክህሎቶች

  • IFMIS እና ICSMIS ስልጠና የወሰደ/ች

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ ዓለምአቀፍ ግንኙነት፣ በህዝብ ግንኙነት፣ በህዝብ ግንኙነት እና ፖለቲካል ሳይንስ፣ በቋንቋ፣ በስነ ጽሑፍ እና ቋንቋ፣ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1