Position: Full Time
Organization: Golden Way Trading plc
በማንኛውም ሙያ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ
ስርአት ያለው የቢሮ አለባብስ የሚለብሱ፣ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ፣ ዘመናዊ መዋቢያ መጠቀም የሚችሉና ያላቸው
እድሜ፡ 20-40
ጾታ፡ ሴት ብቻ
ብዛት-4
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
ማሳሰቢያ: ለማመልከት ስትመጡ የአለባበስ ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ፥ ጨርቅ ሱሪ ለወንዶች ሸሚዝ ፥ ከረቫት ፥ ጨርቅ ሱሪ የተስተካከለ ፀጉርና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው::
Deadline: Feb 20, 2023, 12:00 AM
Location:
Amount: Not Specified