Cake Expert
Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
Not Specified
ድርጅታችን ኤስ.ኤን.ኤፍ.ዲ ቤከሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለው ክፍት የሥራ ቦታ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት ፡ 6
ጾታ ፡ አይለይም
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች፡
የት/ማስረጃ ፡ በፔስትሪ ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ እንዲሁም በተዛማጅ መስክ ላይ አግባብ የሆነ የስራ ልምድ ያላት/ያለው
የስራ ልምድ ፡ 1 አመትና ከዛ በላይ የሰራ/ች (በኬክ መጋገር ዘርፍ ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት/ያለው)
የምግብ ደህንነት እና ንጽህና መመሪያ እውቀት
የሙያ ማረጋገጫ / ስልጠና ያለት/ው
ጊዜን በትክክል የማስተዳደር ችሎታ
ተግባቢ እና ታታሪ
በቡድን መስራት የሚችል
ኃላፊነቶች እና ግዴታዎች
የምግብ ደህንነት እና የስራ ቦታን ንጽህና መመሪያዎችን መጠበቅ
የእቃ መጠን በትክክል መመዘን እና መቀላቀል
ኬኮችን በተፈለገው ዲዛይን፡ በፍጥነት እና በጥራት መሸፈን እና ማስዋብ
የተለያዩ ኬኮችን (የልደት, የሰርግ, ከስተም ኬኮችን ) መዘጋጀት እና መጋገር
የደንበኛ ትዕዛዞችን በጥራት እና በጊዜ ማቅረብ
ከቡድን አባላት ጋር ተባብረው መስራት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች ፡- ማስረጃችሁን በመያዝ በ10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ከሃይሌ ጋርመንት ወደ መብራት መሄጃ ሳይሻገሩ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- +25111 4 62 44 01
Job Requirements በፔስትሪ ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ እንዲሁም በተዛማጅ መስክ ላይ አግባብ የሆነ የስራ ልምድ ያላት/ያለው ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡ - የምግብ ደህንነት እና የስራ ቦታን ንጽህና መመሪያዎችን መጠበቅ - የእቃ መጠን በትክክል መመዘን እና መቀላቀል - ኬኮችን በተፈለገው ዲዛይን፡ በፍጥነት እና በጥራት መሸፈን እና ማስዋብ - የደንበኛ ትዕዛዞችን በጥራት እና በጊዜ ማቅረብ - ከቡድን አባላት ጋር ተባብረው መስራት How to Apply አመልካቾች ፡- ማስረጃችሁን በመያዝ በ10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ከሃይሌ ጋርመንት ወደ መብራት መሄጃ ሳይሻገሩ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- +25111 4 62 44 01Deadline: Mar 14, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 6
