Building Rental and Marketing Officer III

Position:

Organization: Public Servants' Social Security Administration

Not Specified

የስራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግብይት ስራ አመራር፣ በቢዝነስ አስተዳደር ማኔጅመንት ፣ በሪል ስቴት ማኔጅመንት፣ በኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በንግድ ህግ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • ብዛት፡ 2

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ ዋና መ/ቤት/

  • ደመወዝ፡ 27799

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች CV፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 505 በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላቻሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 40 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን ሲኖርበት ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251111240590

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግብይት ስራ አመራር፣ በቢዝነስ አስተዳደር ማኔጅመንት ፣ በሪል ስቴት ማኔጅመንት፣ በኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በንግድ ህግ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች CV፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 505 በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላቻሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 40 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን ሲኖርበት ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251111240590

Deadline: Jun 7, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2