Auto Body I

Position:

Organization: Ethiopian Electric Power Corporation

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ውስጥ ባሉን ክፍት ቦታዎች

ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ /ሌቭል 4 /ሌቭል 3/ ሌቭል 2/ሌቭል 1 ጀነራል ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 0-6 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በአደጋ የተጎዱ የተሽከርካሪ ክፍሎች መቀየር ወይም መጠገን

  • የተሽከርካሪ አካል (body) ጉዳቶችን መመርመር እና ችግሮችን መለየት

  • ከከፍተኛ መካኒኮች መመሪያ ስር መስራት

  • የስራ ደህንነት መመሪያዎችን (safety procedures) መከተል እና ማስፈጸም

  • የዲያግኖስቲክ እና ጥገና መሳሪያዎችን በትክክል መጠቀም እና መጠበቅ

የማመልከቻ መመሪያ፡

  • መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ፡ THIS LINK

  • የዲፕሎማ እና የሌቭል አመልካቾች የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

  • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደአስፈሊጊነቱ ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያላው መሆኑን እናስውቃለን።

  •  ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115-58-06-23 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ /ሌቭል 4 /ሌቭል 3/ ሌቭል 2/ሌቭል 1 ጀነራል ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በአደጋ የተጎዱ የተሽከርካሪ ክፍሎች መቀየር ወይም መጠገን - የተሽከርካሪ አካል (body) ጉዳቶችን መመርመር እና ችግሮችን መለየት - ከከፍተኛ መካኒኮች መመሪያ ስር መስራት - የስራ ደህንነት መመሪያዎችን (safety procedures) መከተል እና ማስፈጸም - የዲያግኖስቲክ እና ጥገና መሳሪያዎችን በትክክል መጠቀም እና መጠበቅ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ሊንክ ይጫኑ - የዲፕሎማ እና የሌቭል አመልካቾች የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

Deadline: Apr 19, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1