Assistant Surveyor

Position:

Organization: Addis Ababa City Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ/8ኛ/10ኛ /12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም ደረጃ I በሰርቬይንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0-6 ዓመት

  • ብዛት፡ 5

  • የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  •  ከከፍተኛ ሰርቬየር ጋር በመተባበር የመሬት አቀማመጥ፣ የወሰን እና የግንባታ ልኬት ሥራዎችን ማከናወን

  • የተለያዩ የልኬት መሣሪያዎችን ለሥራ ዝግጁ ማድረግ፣ ማስተካከልና በትክክል ጥቅም ላይ ማዋል

  • የመሬት ገጽታ ካርታዎችን እና የሳይት ፕላኖችን በማዘጋጀት ሂደት ላይ የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት

  • በሥራ ቦታ ላይ የደህንነት መመሪያዎችን እና የጥንቃቄ ደንቦችን በአግባቡ መተግበር

  • የመለኪያ ውጤቶችን ትክክለኛነት መረጋገጥ

  • የቴክኒክ ሪፖርቶችን እና ሰነዶችን ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 6ኛ/8ኛ/10ኛ /12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም ደረጃ I በሰርቬይንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ከከፍተኛ ሰርቬየር ጋር በመተባበር የመሬት አቀማመጥ፣ የወሰን እና የግንባታ ልኬት ሥራዎችን ማከናወን - የተለያዩ የልኬት መሣሪያዎችን ለሥራ ዝግጁ ማድረግ፣ ማስተካከልና በትክክል ጥቅም ላይ ማዋል - የመሬት ገጽታ ካርታዎችን እና የሳይት ፕላኖችን በማዘጋጀት ሂደት ላይ የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት - በሥራ ቦታ ላይ የደህንነት መመሪያዎችን እና የጥንቃቄ ደንቦችን በአግባቡ መተግበር - የመለኪያ ውጤቶችን ትክክለኛነት መረጋገጥ - የቴክኒክ ሪፖርቶችን እና ሰነዶችን ማዘጋጀት How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 5