Assistant Professor

Position:

Organization: Bule Hora University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በዶክተር ኦፍ ሚዲስን (ኢንተርኒስት) የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ: 0 ዓመት

  • ብዛት: 2

  • ዲፓርትመንት: ሜዲስን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ

  • የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም

  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት

  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት

  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል

  • ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 150 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements በዶክተር ኦፍ ሚዲስን (ኢንተርኒስት) የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 150 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM

Location: Arat Killo

Amount: 2