Assistant/ Associate Professor

Position:

Organization: Wolkite University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ፒ.ኤች.ዲ በጋስትሮኤንትሮሎጂ እና ሄፓቶሎጂ፣ በኢንተርናል ሜዲስን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 32809

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት
  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ማመልከት ይችላሉ።

Job Requirements ፒ.ኤች.ዲ በጋስትሮኤንትሮሎጂ እና ሄፓቶሎጂ፣ በኢንተርናል ሜዲስን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል How to Apply አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ማመልከት ይችላሉ።

Deadline: May 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1