Accountant

Position:

Organization: FDRE Education and Training Authority-ETA

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንና ፋይናንስ፣ ኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናነንሻል አካውንቲንግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካዉንቲንግ፣ ፋይናንስ፣ ዴቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሺያል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንስ ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 17838

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንና ፋይናንስ፣ ኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናነንሻል አካውንቲንግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካዉንቲንግ፣ ፋይናንስ፣ ዴቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሺያል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንስ ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Deadline: Jun 16, 2026, 12:00 AM

Location: Shiro Meda

Amount: 1