ጀነራል ሜንተናንስ ኢንጂነር

Position:

Organization: Jerr PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ፣በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ቃሊቲ-ትራንስፖርት መምሪያ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የማሽንና የመሣሪያዎችን ጥገና ማከናወን

  • የመሣሪያዎችን መደበኛ ምርመራና ጥገና ማድረግ

  • የብልሽት መንስኤዎችን ለይቶ ማስተካከል

  • የጥገና ሥራዎችን መዝግቦ ሪፖርት ማቅረብ

  • የደህንነት መመሪያዎችንና የሥራ ሂደቶችን መከተል

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር ሶፍተዌሮችን በብቃት መጠቀም የሚችል/ትችል

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-671713 ይደውሉ፡፡

ዌብሳይታችን፡ www.jerr.et

Job Requirements በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ፣በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የማሽንና የመሣሪያዎችን ጥገና ማከናወን - የመሣሪያዎችን መደበኛ ምርመራና ጥገና ማድረግ - የብልሽት መንስኤዎችን ለይቶ ማስተካከል - የጥገና ሥራዎችን መዝግቦ ሪፖርት ማቅረብ - የደህንነት መመሪያዎችንና የሥራ ሂደቶችን መከተል How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114671713 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM

Location: ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል ET

Amount: 1