ገንዘብ ያዥና ረዳት ሂሳብ ሠራተኛ

Position:

Organization: National Federation of Agricultural and Agro-Industrial Workers' Unions

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሒሣብ መዝገብ አያያዝ ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ በፌዴሬሽኑ ስኬል መሠረት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቦሌ መንገድ በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ህንፃ/ ፊላሚንጎ አጠገብ/ ኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ሕንፃ ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 920 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የዲፕሎማ አመልካቾች COC ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል መ/ቤት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ግብር ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የኮምፒውተር ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0979683040 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በሒሣብ መዝገብ አያያዝ ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቦሌ መንገድ በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ህንፃ/ ፊላሚንጎ አጠገብ/ ኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ሕንፃ ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 920 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የዲፕሎማ አመልካቾች COC ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል መ/ቤት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ግብር ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የኮምፒውተር ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0979683040 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 31, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1