ሲስተምና ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር
Position:
Organization: Federal Housing Corporation
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 22,870
ደረጃ፡ X
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡
Job Requirements በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM
Location: Legahar
Amount: 1
