ኤሌክትሪሺያን እና የውሃና ፍሳሽ መስመር ሰራተኛ
Position:
Organization: Rebecca Real Estate
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የስራ ልምድ:
4 አመት የስራ ልምድ ያለው
በኤሌክትሪክ እና ውሃ መስመር ዝርጋታ ስራና በህንጻ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሲስተም የሰራ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ሃያሁለት ማዞሪያ ከ ከአክሱም ሆቴል ጎን /ርብቃ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ/ ቢሮ ስያሜ-NEW
የትጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ብዛት: 1
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ትክክለኛውን ማስረጃዎች በመያዝ ሃያሁለት ማዞሪያ ከአክሱም ሆቴል ጎን /ርብቃ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ/ ቢሮ ስያሜ-NEW በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116611912/11 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በኤሌክትሪክ፣ በውሃ መስመር ዝርጋት ሙያ ዲፕሎማ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ትክክለኛውን ማስረጃዎች በመያዝ ሃያሁለት ማዞሪያ ከአክሱም ሆቴል ጎን /ርብቃ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ/ ቢሮ ስያሜ-NEW በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116611912/11 ይደውሉ፡፡Deadline: Sep 24, 2026, 12:00 AM
Location: Hayahulet
Amount: 1
