አርክቴክት
Position:
Organization: Arsi University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአርክቴክቸር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 4/2
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 14432
የስራ ቦታ፡ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ማዕከላዊ አስተዳደር
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ማስረጃቸውን እና ማመልከቻቸውን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት (ከሀገር ውስጥ ገቢ) ማረጋገጫ መቅረብ ሲኖርበት በሌቭል ለሚቀርብ የትምህርት መረጃ ሁሉ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ መቅረብ አለበት፡፡ ከውጪ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ የአቻ ግምት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ስልክ ቁጥር 022-238-5010 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በአርክቴክቸር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ማስረጃቸውን እና ማመልከቻቸውን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት (ከሀገር ውስጥ ገቢ) ማረጋገጫ መቅረብ ሲኖርበት በሌቭል ለሚቀርብ የትምህርት መረጃ ሁሉ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ መቅረብ አለበት፡፡ ከውጪ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ የአቻ ግምት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 022-238-5010 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 27, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
