ሲኒየር ሴክሬተሪ
Position:
Organization: Mame Steel Mill PLC
Not Specified
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: በሙያው ቢያንስ 02 ዓመት ወይም 04 ዓመት የሰሩ ፤
Skills:
Technical Skills: አስተማማኝ የሆነ የኮምፒውተር ችሎታ ያላቸው
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በ ICT / በ IT / በሌላ በተመሳሳይ የሙያ መስክ በሌቭል-IV ደረጃ ወይም በሌቭል-III ደረጃ/ በዲፕሎማ/ የተመረቁ ፤
Additional Information
- Salary: በስምምነት
- Work Location: ቃሊቲ ዋናው መስ/ቤት
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 18993 አዲስ አበባ ብላችሁ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
In-Person Application Location: ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሯችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 / አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
Important Application Notice: ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ ፤
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 01 14 39 55 87 ወይም 01 14 39 34 33 Job Requirements The successful candidate should possess a Level IV or Level III qualification, or a Diploma, in Computer Science, Information and Communication Technology (ICT), Information Technology (IT), or a related field from a recognized university or college. The candidate should demonstrate strong computer and technical skills, along with good communication, analytical, problem-solving, organizational, and attention-to-detail abilities. How to Apply The successful candidate should submit their application in person at our office located on the 2nd floor, Office No. 204, in the Mame Steel Mill Building, directly opposite the former Water Development compound, below the Kaliti Drivers Training Center.
Deadline: Sep 18, 2026, 12:00 AM
Location: ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሯችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 ET
Amount: 1
