ዋና ገንዘብ ያዥ
Position:
Organization: Chemical Industry Corporation
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ሌቭል 4/3/2 በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ
0/2/4 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 14855
የስራ ቦታ፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ)
ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞች፡ በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሠረት፡
የሕክምና አገልግሎት ወጪ ለተቀጣሪው እና ለቤተሰቡ ይሸፈናል፤
የ24 ሰዓት የመድህን ዋስትና ሽፋን
ከአዲስ አበባ ውጭ ላለው የስራ መደብ መኖሪያ ቤት
የትራንስፖርት አገልግሎት
ደረጃ፡ IX
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የገንዘብ ተቀባይነትና ክፍያ ሥራዎችን በትክክል ማከናወን
የዕለት ገንዘብ ሂሳብ መመዝገብና ማረጋገጥ
ደረሰኞችን እና የክፍያ ሰነዶችን ማዘጋጀትና መጠበቅ
የገንዘብ መዝገቦችን በሥርዓት መያዝ
የገንዘብ ልዩነቶችን ለኃላፊው ማሳወቅ
የቢሮ የፋይናንስ ሥራዎችን መደገፍ
በኃላፊው የሚሰጡ ተጨማሪ የሥራ ተግባራትን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፡ ጎግል ፎርም፡- THIS LINK ወይም ቴሌ ግራም፡- THIS LINK ወይም አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ እና CV፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከመሶብ መስራያ ቤት ፊት ለፊት በቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮርፖሬት የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት እና አግባብነት ያለው (ከሥራ መደቡ ጋር ተዛማጅነት ያለው) መሆን ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251116624326 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ሌቭል 4/3/2 በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የገንዘብ ተቀባይነትና ክፍያ ሥራዎችን በትክክል ማከናወን - የዕለት ገንዘብ ሂሳብ መመዝገብና ማረጋገጥ - ደረሰኞችን እና የክፍያ ሰነዶችን ማዘጋጀትና መጠበቅ - የገንዘብ መዝገቦችን በሥርዓት መያዝ - የገንዘብ ልዩነቶችን ለኃላፊው ማሳወቅ - የቢሮ የፋይናንስ ሥራዎችን መደገፍ - በኃላፊው የሚሰጡ ተጨማሪ የሥራ ተግባራትን ማከናወን How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ እና CV፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከመሶብ መስራያ ቤት ፊት ለፊት በቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮርፖሬት የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት እና አግባብነት ያለው (ከሥራ መደቡ ጋር ተዛማጅነት ያለው) መሆን ይኖርበታል፡፡Deadline: Jul 27, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
