የመገናኛ ሬዲዮ ኦፕሬተር

Position:

Organization: Addis Ababa City Government Mayor's Office

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10+1/ ሌቭል 1 በማንኛውም የትምህርት መስክ ያጠናቀቀ/ቀች 

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 3

  • የስራ ደረጃ፡ V

  • ደመወዝ: 7589

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በሬዲዮ መገናኛ መሣሪያዎች መልዕክቶችን መቀበልና ማስተላለፍ

  • የሬዲዮ ግንኙነትን በቀጣይነት መከታተል

  • የተላለፉና የተቀበሉ መልዕክቶችን በትክክል መመዝገብ

  • የሬዲዮ መሣሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ

  • የመገናኛ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ

  • የመገናኛ ሂደቶችንና የሚስጥራዊነት መርሆዎችን ማክበር

  • ከሥራው ጋር ተያያዥ ሌሎች ተግባራትን በኃላፊ ትዕዛዝ መፈጸም

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ፒያሳ ከንቲባ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በዋናው መግቢያ በር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት 2:30-6:30 እና ከሰዓት በኋላ 7:30-11:00 ድረስ ነው፡፡

Job Requirements 10+1/ ሌቭል 1 በማንኛውም የትምህርት መስክ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በሬዲዮ መገናኛ መሣሪያዎች መልዕክቶችን መቀበልና ማስተላለፍ - የሬዲዮ ግንኙነትን በቀጣይነት መከታተል - የተላለፉና የተቀበሉ መልዕክቶችን በትክክል መመዝገብ - የሬዲዮ መሣሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ - የመገናኛ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ - የመገናኛ ሂደቶችንና የሚስጥራዊነት መርሆዎችን ማክበር - ከሥራው ጋር ተያያዥ ሌሎች ተግባራትን በኃላፊ ትዕዛዝ መፈጸም How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ፒያሳ ከንቲባ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በዋናው መግቢያ በር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት 2:30-6:30 እና ከሰዓት በኋላ 7:30-11:00 ድረስ ነው፡፡

Deadline: Aug 4, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 3