ከፍተኛ የክልሎች የብቃት ሥርዓት ዝርጋታ ድጋፍና ክትትል ባለሙያ
Position:
Organization: Federal Civil Service Commission
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት ፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ኦፕሬሽናል ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቨሎፕመንት አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
ደመውዝ፡ 31861
ቶፕአፕ፡ 5500
የሞባይል ስልክ፡ 400
የትራንስፖርት፡ 2000
ብዛት፡ 1
ደረጃ፡ IX
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ THIS LINK
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ለሚቀረቡ የትምህርት ማስረጃዎች ህጋዊነት አመልካቾች ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት ፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ኦፕሬሽናል ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቨሎፕመንት አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 10, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
