የሽያጭ ሰራተኛ
Position:
Organization: Epherem Solomon Kebede Printing and related activities
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
የስራ ልምድ፡
0 ዓመት
በኮምፒውተር አጠቃቀም እና በተዛማጅ የስራ ዘርፎች እንዲሁም በጀማሪ ግራፊክስ ዲዛይን የስራ ልምድ ላላቸው አመልካቾች ቅድሚያ እንሰጣለን።
ብዛት፡ 1
ጾታ፡ ሴት
የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ፣ አራብሳ
ደመወዝ:- 7,000 + 2% ኮሚሽን ከጠቅላላ
የስራ ሰዓት: ከ2:00-1፡30
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን መሸጥ
የህትመት እና ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች መስራት
እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ዲጂታል አገልግሎቶችን መስራት
ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
ዕለታዊ የሽያጭ እና የገቢ ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ እና ለኃላፊ ማቅረብ
ከደንበኞች የሚመጡ ትዕዛዞችን በአግባቡ መቀበል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0965948191 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን መሸጥ - የህትመት እና ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች መስራት - እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ዲጂታል አገልግሎቶችን መስራት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - ዕለታዊ የሽያጭ እና የገቢ ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ እና ለኃላፊ ማቅረብ - ከደንበኞች የሚመጡ ትዕዛዞችን በአግባቡ መቀበል How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት: ከ2:00-1፡30 ሲሆን የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ክፍት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0965948191 ይደውሉ፡፡Deadline: Jun 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
