የሽያጭ ሰራተኛ
Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0-1 ዓመት
ብዛት፡ 10
ደመወዝ፡- ያልተጣራ 6050 ወርሃዊ ደሞዝ እና ሰርቪስ ቻርጅ
የስራ ቦታ፡ ኦሎምፒያ ቅርንጫፍ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ለደንበኞች ተገቢውን አክብሮት በመስጠት ማስተናገድ
የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ለአዲስ እና ለነባር ደንበኞች ማስተዋወቅ
ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ የሆነ መልካም ግንኙነትን መፍጠር
የግልንም ሆነ የስራ ቦታ ንጽህና መጠበቅ
የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር እና ጋራ ስራዎችን በፈቃደኝነት ማከናወን
የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
የሽያጭ ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለበላይ ኃላፊ ማቅረብ
በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን
የስራ ባልደረቦቹንም ሆነ የስራ ክፍል ኃላፊዎችን ትእዛዝ ማክበር
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com ወይም ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ በመያዝ ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በአካል በመቅረብ በስራ ቀናት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 12:00 እስከ 8:00 እና ከሰአት ከ7:00 እስከ ምሽቱ 3:00 ሲሆን አመልካቾች በፈረቃ መስራት እና ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0901861390 / 0114624401 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለደንበኞች ተገቢውን አክብሮት በመስጠት ማስተናገድ - የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ለአዲስ እና ለነባር ደንበኞች ማስተዋወቅ - ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ የሆነ መልካም ግንኙነትን መፍጠር - የግልንም ሆነ የስራ ቦታ ንጽህና መጠበቅ - የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር እና ጋራ ስራዎችን በፈቃደኝነት ማከናወን - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የሽያጭ ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለበላይ ኃላፊ ማቅረብ - በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን - የስራ ባልደረቦቹንም ሆነ የስራ ክፍል ኃላፊዎችን ትእዛዝ ማክበር How to Apply ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com ወይም ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በአካል በመቅረብ በስራ ቀናት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 12 እስከ 8:00 እና ከሰአት ከ7:00 እስከ ምሽቱ 3:00 ሲሆን አመልካቾች በፈረቃ መስራት እና ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0901861390 / 0114624401 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 10
