የህፃናት እንክብካቤ ሰራተኛ

Position:

Organization: Bitwoded Beshah Primary School

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀችና በህፃናት አያያዝና እንክብካቤ ወይም በምግብ ዝግጅት ሰርትፍኬት ያላት

  • የስራ ደረጃ፡ VII

  • ደመወዝ፡ 8478

  • ጥቅማጥቅም፡ የቤት አበል 1250 እና የወተት አበል 300

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ብዛት: 5

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዋናው አውቶብስ ተራ በስተጀርባ ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ወደ ግራ ገባ ብሎ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንድኛ፣አንድኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ከምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑ እንገልፃለን፡፡ የፈተና ቀን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንግልፃለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከግል ድርጅት ከሆነ ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደብዳቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

ሴት አመልካቾች ቢሆኑ ይመረጣሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112732681 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀችና በህፃናት አያያዝና እንክብካቤ ወይም በምግብ ዝግጅት ሰርትፍኬት ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዋናው አውቶብስ ተራ በስተጀርባ ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ወደ ግራ ገባ ብሎ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንድኛ፣አንድኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከግል ድርጅት ከሆነ ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደብዳቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንግልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112732681 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 29, 2026, 12:00 AM

Location: Autobus Tera

Amount: 5