የሽያጭ ሰራተኛ
Position:
Organization: Binco Trading PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
በቢራ ሽያጭ/ስርጭት ዘርፍ ላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው (የመጠጥ ኢንዱስትሪው ባህሪ እና ገበያው በደንብ የሚገባው)
ብዛት፡ 4
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የቢራ ሽያጭ እና ስርጭት ስራዎችን በብቃት መምራት እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት
በሽያጭ ወቅት የሲኔት ሶፍትዌርን በመጠቀም ደረሰኞችን መቁረጥ፣ ሽያጭ መመዝገብ እና የክፍያ ሁኔታዎችን መከታተል
የደንበኞችን ፍላጎት በአግባቡ ማስተናገድ እና ከችርቻሮ ነጋዴዎች፣ ሆቴሎች እና መጠጥ ቤቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር
የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት
የደንበኞችን ጥያቄ መመለስ እና ትክክለኛ የምርት መረጃ መስጠት
የሽያጭ መዝገቦችን በትክክል መያዝ እና ማዘጋጀት
ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
ክህሎቶች
የሶፍትዌር እውቀት፡ የሲኔት (CNET) ሶፍትዌርን ተጠቅሞ ሽያጭ ማከናወን ላይ በቂ ክህሎት እና ልምድ ያለው
እጅግ በጣም ጥሩ የኮሚኒኬሽን፣ የድርድር እና የሽያጭ ክህሎት ያለው
በቡድን እና ጫና የበዛባቸው የስራ አካባቢዎች ላይ መሥራት የሚችል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
Job Requirements ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአግባቡ ማስተናገድ እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - የቢራ ሽያጭ እና ስርጭት ስራዎችን በብቃት መምራት እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት - በሽያጭ ወቅት የሲኔት ሶፍትዌርን በመጠቀም ደረሰኞችን መቁረጥ፣ ሽያጭ መመዝገብ እና የክፍያ ሁኔታዎችን መከታተል - የደንበኞችን ፍላጎት በአግባቡ ማስተናገድ እና ከችርቻሮ ነጋዴዎች፣ ሆቴሎች እና መጠጥ ቤቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት - የደንበኞችን ጥያቄ መመለስ እና ትክክለኛ የምርት መረጃ መስጠት - የሽያጭ መዝገቦችን በትክክል መያዝ እና ማዘጋጀት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑDeadline: Jul 22, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 4
