አካውንታንት

Position:

Organization: Noah Green Park Shared Residence Plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ፡

  • በተመሳሳይ የትምህርት መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • በሂሳብ ምዝገባ፣ በመዝገብ አያያዝ ወይም በተዛማጅ መስክ የስራ ልምድ ያለው/ላት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት (ከሙከራ ጊዜ በኋላ)

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • አመታዊ የሂሳብ በጀት ቀመሮችን በሰነድ ማደራጀት ወይም ማስፈር

  • የማህበሩን ማንኛውንም ዕለታዊ እና ወርሃዊ ገቢ እና ወጭዎችን በኮድ በተዘጋጀ አሰራር፣ በሂሳብ ሰነድ በኮምፒዩተር እና በሚታተሙ ወረቀቶች መሰነድ

  • የልዩ ልዩ ገቢ እና ወጭ ማዘዥያዎችን ማዘጋጀት

  • ዘመኑ ባፈራቸው የሒሳብ ሶፍትዌሮች በመጠቀም መረጃዎችን ማስቀመጥ

  • ወርሃዊ የሰራተኞችን ደመወዝ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ማስላት እና ማዘጋጀት

  • የሰራተኞችን የስራ ግብር እና የጡረታ ክፍያ ለሚመለከተው የገቢዎች ቢሮ ማሳወቅ፣ ክፍያዎችን መክፈል እና ሰነዶችን መቀበል

  • ከማህበሩ ውክልና በመውሰድ ወርሃዊ የማህበሩን ገቢና ወጭ የሒሳብ መግለጫ መቀበል

  • ገቢ እና ወጭዎችን ከባንክ ሒሳብ ስቴትመንት ጋር ማስታረቅ እና ልዩነት ካለ ለሚመለከተው አካል ማስታወቅ እና የማስተካከያ ሒደቶችን መፈፀም

ክህሎቶች

  • የደረሰኝ አያያዝ፣ የገቢና ወጪ ምዝገባ፣ የፋይል አደረጃጀት እና የሪፖርት ዝግጅት እውቀት ያለው/ላት

  • መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት በተለይም ማይክሮሶፍት ወርድ፣ኤክሴል፣ ኢሜል፣ ፒችትሪ እና መሰረታዊ ዲጂታል ሲስተሞችን መጠቀም

  • አማርኛ እና ሌሎች ቋንቋዎች በጽሑፍ እና በንግግር በጥሩ ደረጃ መጠቀም የሚችል/የምትችል 

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጣፎ ገብርኤል ሳይደርሱ በስተግራ በኩል በመታጠፍ በጤና ጣቢያውና በከተማ አስተዳደሩ የገበያ አዳራሽ በኩል በሚያወጣው መንገድ ላይ በሚገኘው ኖህ ግሪን ፓርክ የማህበሩ ፅህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል አድርገው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988785556 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - አመታዊ የሂሳብ በጀት ቀመሮችን በሰነድ ማደራጀት ወይም ማስፈር - የማህበሩን ማንኛውንም ዕለታዊ እና ወርሃዊ ገቢ እና ወጭዎችን በኮድ በተዘጋጀ አሰራር፣ በሂሳብ ሰነድ፣ በኮምፒዩተር እና በሚታተሙ ወረቀቶች መሰነድ - የልዩ ልዩ ገቢ እና ወጭ ማዘዥያዎችን ማዘጋጀት - ዘመኑ ባፈራቸው የሒሳብ ሶፍትዌሮች በመጠቀም መረጃዎችን ማስቀመጥ - ወርሃዊ የሰራተኞችን ደመወዝ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ማስላት እና ማዘጋጀት - የሰራተኞችን የስራ ግብር እና የጡረታ ክፍያ ለሚመለከተው የገቢዎች ቢሮ ማሳወቅ፣ ክፍያዎችን መክፈል እና ሰነዶችን መቀበል - ከማህበሩ ውክልና በመውሰድ ወርሃዊ የማህበሩን ገቢና ወጭ የሒሳብ መግለጫ መቀበል - የሰራተኞችን የስራ ግብር እና የጡረታ ክፍያ ለሚመለከተው የገቢዎች ቢሮ ማሳወቅ፣ ክፍያዎችን መክፈል እና ሰነዶችን መቀበል - ከማህበሩ ውክልና በመውሰድ ወርሃዊ የማህበሩን ገቢና ወጭ የሒሳብ መግለጫ መቀበል How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጣፎ ገብርኤል ሳይደርሱ በስተግራ በኩል በመታጠፍ በጤና ጣቢያውና በከተማ አስተዳደሩ የገበያ አዳራሽ በኩል በሚያወጣው መንገድ ላይ በሚገኘው ኖህ ግሪን ፓርክ የማህበሩ ፅህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል አድርገው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988785556 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 14, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1