የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ

Position:

Organization: Chemical Industry Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ

  • 8/10 ዓመት እና 1 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 44772

የስራ ቦታ፡ አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ /አዋሽ/

ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞች፡ በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሠረት፡

  • የኃላፊነትና የስልክ አበል

  • መኖሪያ ቤት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት

  • የ24 ሰዓት የመድህን ሽፋን፣

  • የሕክምና አገልግሎት ለተቀጣሪው እና ለቤተሰቡ ይሸፈናል፡፡

ደረጃ፡ XV

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፡ ጎግል ፎርም፡- THIS LINK ወይም ቴሌ ግራም፡- THIS LINK ወይም አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ እና CV፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከመሶብ መስራያ ቤት ፊት ለፊት በቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮርፖሬት የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት እና አግባብነት ያለው (ከሥራ መደቡ ጋር ተዛማጅነት ያለው) መሆን ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251116624326 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ እና CV፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከመሶብ መስራያ ቤት ፊት ለፊት በቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮርፖሬት የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት እና አግባብነት ያለው (ከሥራ መደቡ ጋር ተዛማጅነት ያለው) መሆን ይኖርበታል፡፡

Deadline: Jul 27, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1