አካውንታንት

Position:

Organization: Berhana Selam Printing Enterprise (BSPE)

Not Specified

የሥራ መግለጫ

በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን እወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ/ ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ ቢቻል በገንዘብ ቁጠባና ብድር /ህ/ማ 2/4/6/የስራ ልምድ ያለው/ያላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: -በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ ኮንትራት

  • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ/ አራት ኪሎ

ክህሎቶች

  • ሥልጠና፡ መሠረታዊ የኮምፕውተር ሥልጠና የወሰደ

  • ልዩ ሥልጠና፡ Peachtree ሥልጠና ካለው ይመረጣል

የማመልከቻ መመሪያ

ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 7ኛ ፎቅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ/ ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 7ኛ ፎቅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Deadline: Nov 5, 2026, 12:00 AM

Location: Arat Killo

Amount: 1