ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን መሪ
Position:
Organization: Ethio-Serve Trade and Consultancy Enterprise
Not Specified
ኢትዮ-ሰርቭ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ገበያ ተኮር አገልግሎቶችን ለመስጠት የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ የንግድ ክንፍ ሆኖ የተቋቋመ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙ ብቃትና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች ከታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የየመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንኛ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ ለመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት ወይም ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት በፋይናንስ ኃላፊነት/ቡድን መሪነት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 1
የስራ ደረጃ፡ XV
ደመወዝ: ደሞዝና ጥቅማ ጥቅም በኢንተርፕራይዙ ስኬል እና መመሪያ ይሆናል።
ክህሎቶች
IFRS እና Peachtree accounting የስልጠና ምስክር ወረቀት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የሚቀጥለውን ሊንክ በመጫን ማመልከት ይችላሉ፡ THIS LINK
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ (Application Letter) (የትምህርት ደረጃ፣ የስራ ልምድ ዓመታት፣ ልዩ ሰርተፊኬት (ካለ)፣የሚያመለክቱበትን የስራ መደብ የሚገልጽ) እና አጭር የግል መግለጫ (Curriculum Vitae/CV) እና የትምህርት እና ተዛማጅ ስልጠና ዲግሪ /ደረጃ ማስረጃዎች እና ሰርተፊኬቶች ማያያዝ ሲኖርባቸው ቀጥተኛ የስራ ልምድ እና ኃላፊነት የሚያሳይ የስራ ልምድ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ መግለፅ ይኖርበታል። አመልካቾች ዋና ማስረጃቸውን ለፈተና ሲጠሩ ማምጣት የሚኖርባቸው ሲሆን ውጤቱ በውስጥ ማስታወቂያና አመልካቾች ባቀረቡት በኢሜይል ይገለጻል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ማመልከቻ የሚቀበለው በጎግል ፎርም ብቻ ሲሆን በአካል የማያስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ የፌስቡክ ገጽ ወይም ይሂነንን የቴሌግራም ቻናል THIS LINK ይጎብኙ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንኛ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ (Application Letter) (የትምህርት ደረጃ፣ የስራ ልምድ ዓመታት፣ ልዩ ሰርተፊኬት (ካለ)፣የሚያመለክቱበትን የስራ መደብ የሚገልጽ) እና አጭር የግል መግለጫ (Curriculum Vitae/CV) እና የትምህርት እና ተዛማጅ ስልጠና ዲግሪ /ደረጃ ማስረጃዎች እና ሰርተፊኬቶች ማያያዝ ሲኖርባቸው ቀጥተኛ የስራ ልምድ እና ኃላፊነት የሚያሳይ የስራ ልምድ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ መግለፅ ይኖርበታል። አመልካቾች ዋና ማስረጃቸውን ለፈተና ሲጠሩ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Aug 3, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
