የሂሳብ ሰራተኛ
Position:
Organization: Ethiopian School Readiness Initiative
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት እና ከዛ በላይ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና የክልል ጉዞ እንደ አስፈላጊነቱ
ክህሎቶች
- Peachtree እና IPSAS እውቀት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ካሪኩለም ቪቴ እና የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር አዲስ በሆነው ለቡ በሚገኘው ኦሳክ ትሬድ ሴንተር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 304/03 በመቅረብ እንዲመዘገቡ ድርጅቱ ያስታውቃል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114164646 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ካሪኩለም ቪቴ እና የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር አዲስ በሆነው ለቡ በሚገኘው ኦሳክ ትሬድ ሴንተር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 304/03 በመቅረብ እንዲመዘገቡ ድርጅቱ ያስታውቃል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114164646 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 6, 2026, 12:00 AM
Location: Nefas Silk-Lafto
Amount: 1
